Categories
ሥነዉሳኔኛ (About Politics)

ምርጫ እና ቀልድ፤ ብልጽግና ከ. ኢዜማ

የቀልዱ መነሻ ማህበረሰብአዊ-ንፅዉሳኔአዊው (ሶሻልዴሞክራት) ኢዜማ. (የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበር) እና አንድ ጥረቱ ነበሩ። ድርጅቱ፣ በታህሳሥ 2013፣ በምርጫዓመቱ፣ አንድ ስራውን በይፋ በሳምንቱ ማብቂያቀኖች፣ ታህሳስ 10 እና 11 ላይ፣ አስመረቀ። የተለያዩ ሰባት የትልምአግጣጫዎች (ፖሊሲሥ) አዘጋጅቶ ይፋ ሲያደርግ እነአማንይሁን ረዳ የትልምአግጣጫዎች ኃላፊውን ጨምሮ እና ሌሎችም ንግግር ከውነው ትልምአግጣጫዎቹን አብራሩ። በመቀጠል፣ የድርጅቱ መሪ ብርሀኑ ነጋ (ሊቀሊቃን = ፕሮፌሰር) ማብራሪያ ለተሰበሠበው […]